am_tq/psa/100/03.md

236 B

ጸሐፊው ሰዎች እንዴት የእግዚአብሔር እንደሆኑ ለማሳየት ምን ምስል ይጠቀማል?

እርሱ የእግዚአብሔር ሕዝብ የማሰማሪያው በጎች ናቸው አለ። [100: 3]