am_tq/psa/100/01.md

406 B

ጸሐፊው ለእግዚአብሔር በደስታ እልል እንዲሉ የጋበዘው ማንን ነው?

ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር በደስታ እልል እንዲሉ ጋበዘ። [100: 1]

ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ሕልውና መግባት የሚችሉት እንዴት ነው?

ወደ ሕልውናው ደስ በሚል ዝማሬ መቅረብ አለባቸው። 100: 2