am_tq/psa/08/03.md

569 B

ዳዊት ምን ተመልክቶ ነው የሰው ዘር እንደማያስፈልግ ያሰበው?

ቀና ብሎ ሰማያትን ጨረቃንና ከዋክብትን ተመለከተ። [8: 3-4]

የሰው ዘር ከሰማያዊ ፍጡሮች ጋር እንዴት ይዛመዳል?

እግዚአብሔር ሰዎችን የፈጠራቸው ከሰማያዊ ፍጡሮች በጥቂት የሚያንሱ አድርጎ ነው። [8: 5]

እግዚአብሔር ሰዎችን የሾማቸው ከምን ጋር ነው?

በክብርና በምስጋና ዘውድ ሾማቸው። [8: 5]