am_tq/psa/02/10.md

249 B

ንጉሦችና ገዥዎች ለእግዚአብሔር ሕግ ምላሽ መስጠት ያለባቸው እንዴት ነው?

እግዚአብሔርን በፍርሃት ማምለክና በመንቀጥቀጥም ደስ ሊላቸው ይገባል። [2:11]