am_tq/psa/02/06.md

318 B

ጌታ የቀባው ማንን ነው?

ጌታ ንጉሡን በተቀደሰው ተራራ በጽዮን ላይ ቀባው። [2: 6]

እግዚአብሔር ለጸሐፊው ምን ትእዛዝ ሰጠው?

እግዚአብሔርም፡ “አንተ ልጄ ነህ! ዛሬም አባትህ ሆንኩኝ” አለው። [2: 7]