am_tq/psa/02/01.md

388 B

ገዥዎች የተማከሩት በማን ላይ ነው?

እነርሱ በእግዚአብሔርና በመሲሑ ላይ ተማከሩ። [2: 2]

ገዢዎች መበጠስ እና መጣል የፈለጉት ምኑን ነው?

እግዚአብሔር እና መሲሁ ያስቀመጡባቸውን ማሰሪያዎች መበጠስና ሰንሰለታቸውን መጣል ይፈልጋሉ። [2: 3]