am_tq/pro/28/13.md

218 B

አንድ ኀጢአተኛ ምሕረት ማግኘት የሚችለው እንዴት ነው?

አንድ ኀጢአተኛ ምሕረት ማግኘት የሚችለው ኀጢአቱን ሲናዘዝና ሲተወው ነው፡፡