am_tq/pro/25/21.md

400 B

ለጠላትህ ምን ማድረግ አለብህ?

ለጠላትህ የሚበላው ምግብ እና የሚጠጣው ውሃ መስጠት አለብህ፡፡

ለጠላቱ ምግብና መጠጥ የሚሰጠውን ሰው እግዚአብሔር ምን ያደርግለታል?

ለጠላቱ ምግብና መጠጥ የሚሰጠውን ሰው እግዚአብሔር ዋጋውን ይመልስለታል፡፡