am_tq/pro/23/26.md

327 B

አንድ ልጅ ለአባቱ መስጠት ያለበት ምንድን ነው?

አንድ ልጅ ለአባቱ ልቡን መስጠት አለበት፡፡

የሌላ ሰው ሚስት በሰዎች መካከል ምን ትጨምራለች?

የሌላ ሰው ሚስት የሚያደቡ ሰዎችን ቁጥር ትጨምራለች፡፡