am_tq/pro/23/22.md

189 B

አንድ ሰው መግዛት ያለበት ምንድን ነው?

አንድ ሰው እውነትን፣ ጥበብን፣ ተግሳጽንና ማስተዋልን መግዛት አለበት፡፡