am_tq/pro/23/04.md

463 B

ጥበበኛ ሰው ማቆም ያለበትን ነገር መቼ ማቆም እንዳለበት እንዴት ያውቃል?

ጠቢብ ሰው ባለጠጋ ለመሆን ከልክ በላይ መልፋቱን ሲያውቅ ያን ጊዜ ልፋቱን ያቆማል፡፡

አንድ ሰው ትኩረቱን በገንዘብ ላይ ባደረገ ጊዜ ምን ይሆናል?

አንድ ሰው ትኩረቱን በገንዘብ ላይ ቢያደርግ አይኑ ይጠፋል፡፡