am_tq/pro/22/13.md

299 B

የሰነፍ ሰው ሰበብ ምንድን ነው?

ሰነፍ ሰው በመንገድ አንበሳ አለ ይላል፡፡

በዝሙት ወጥመድ የሚወድቁ እንዴት ያሉ ናቸው?

በዝሙት ወጥመድ የሚወድቁ እግዚአብሔር የተቆጣቸው ናቸው፡፡