am_tq/pro/21/30.md

375 B

በእግዚአብሔር ፊት በተጻራሪ ሊቆሙ የማይችሉት ምንድን ናቸው?

ጥበብ፣ ማስተዋል ወይም ምክር በእግዚአብሔር ፊት በተጻራሪ ሊቆሙ አይችሉም፡፡

በጦርነት ጊዜ ድልን የሚሰጠው ማን ነው?

እግዚአብሔር በጦርነት ጊዜ ድልን ይሰጣል፡፡