am_tq/pro/21/23.md

151 B

የኩሩና የትዕቢተኛ ሰው ስም ማን ነው?

የኩሩና የትዕቢተኛ ሰው ስም ‹‹ፌዘኛ›› ይባላል፡፡