am_tq/pro/17/07.md

234 B

ጉቦን ከምትሐተኛ ድንጋይ ጋር የሚያመሳስለው ምንድን ነው?

ጉቦ እንደ ምትሐተኛ ድንጋይ ለተጠቃሚው በሄደበት ስፍራ ሁሉ ሥራውን ያቀናለታል፡፡