am_tq/pro/17/01.md

165 B

አሳፋሪ በሆነ ልጅ ላይ ጠቢብ አገልጋይ ምን ያደርጋል?

ጠቢብ አገልጋይ በአሳፋሪ ልጅ ላይ ይገዛል፡፡