am_tq/pro/16/09.md

204 B

አንድ ሰው መንገዱን ሲያቅድ እግዚአብሔር ምን ያደርጋል?

አንድ ሰው መንገዱን ሲያቅድ እግዚአብሔር አካሄዱን ያቀናለታል፡፡