am_tq/pro/11/30.md

388 B

እንደ ሕይወት ዛፍ የተመሰሉ እነማን ናቸው?

ትክክል የሆነውን ነገር የሚያደርጉ እንደ ሕይወት ዛፍ ናቸው፡፡

የሚገባቸውን የሚቀበሉ እነማን ናቸው?

ትክክል የሆነውን የሚያደርጉ፣ ክፉዎችና ኃጢአተኞች የበለጠ የሚገባቸውን ይቀበላሉ፡፡