am_tq/pro/11/15.md

258 B

አንድ ሰው በማያውቀው ጉዳይ ገብቶ ራሱን እንዳይጎዳ ምን ማድረግ ይኖርበታል?

አንድ ሰው በማያውቀው ጉዳይ ገብቶ ለገንዘብ ብድር ዋስትና መስጠት የለበትም፡፡