am_tq/pro/10/14.md

301 B

በሚያስተውል ሰው አንደበት ላይ ምን ይገኛል?

በሚያስተውል ሰው አንደበት ላይ ጥበብ ይገኛል፡፡

ተግሳጽን በማይቀበል ሰው ላይ ምን ይደርስበታል?

ተግሳጽን የማይቀበል ሰው ይጠፋል፡፡