am_tq/pro/08/10.md

322 B

ጥበብ ከምን የበለጠች ነች?

ጥበብ ከእንቁ ይልቅ የከበረች ነች፡፡

እግዚአብሔርን የሚፈሩ የሚጠሉት ምንን ነው?

እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ክፋትን፣ ኩራትን፣ እብሪትንና ጠማማነትን ይጠላሉ፡፡