am_tq/pro/07/08.md

358 B

ሰሎሞን በመስኮት በኩል ሲያይ ምን ተመለከተ?

ሰሎሞንም ብዙ ወጣቶችንና ከነእርሱም መካከል የማያስተውልን አንድ ወጣት አየ፡፡

ወጣቱ ያገኛት ሴት አለባበሷ እንዴት ነበር?

ሴቲቱ እንደ ዝሙት አዳሪ ልብስ ለብሳ ነበር፡፡