am_tq/pro/06/30.md

225 B

ሰዎች የሰረቀውን ሌባ የማይንቁት ለምን ሊሆን ይችላል?

ሰዎች በሚራቡበት ጊዜ ፍላጎቱን ለማርካት ሲል የሰረቀውን ሰው አይንቁት ይሆናል።