am_tq/pro/05/18.md

353 B

ወጣቶች መደሰት ያለባቸው ከማን ጋር ነው?

ወጣቶች መደሰት ያለባቸው ከወጣትነት ሚስቶቻቸው ጋር ነው፡፡

ወጣቶች ከማን ጋር ፍቅርን ሊለማመዱ ይገባል?

ወጣቶች ከወጣትነት ሚስቶቻቸው ጋር ፍቅርን ሊለማመዱ ይገባል፡፡