am_tq/pro/05/09.md

211 B

ልጆቹ አመንዝራ ከሆኑ ምን ይደርስባቸዋል?

ልጆቹ ከጋለሞታ ጋር ካመነዘሩ ክብራቸውን ያጣሉ ዕድሜአቸውንም ለጨካኞች ይሰጣሉ፡፡