am_tq/pro/05/07.md

222 B

ብልሃተኛ ልጆች አመንዝራንና ቤቷን በተመለከተ ምን ማድረግ አለባቸው?

ጥበበኛ የሆኑ ልጆች ከዝሙት አዳሪ እና ከቤቷ መራቅ አለባቸው፡፡