am_tq/pro/03/17.md

244 B

ጥበብ ከምን ትበልጣለች?

ጥበብ ከብር እና ከወርቅ ይልቅ ትበልጣለች፡፡

የጥበብ መንገዶች ሁሉ ምንድን ናቸው?

የጥበብ መንገዶች ሁሉ ሰላም ናቸው፡፡