am_tq/pro/03/07.md

191 B

ልጁ ራሱን እንዴት አድርጎ ማየት የለበትም?

ልጁ በራሱ አስተያየት ጠቢብ እንደ ሆነ አድርጎ ራሱን ማየት የለበትም፡፡