ልጁ መሄድ ያለበት ትክክል የሆነውን ነገር በሚያደርጉና በመልካም ሰዎች መንገድ ነው፡፡
ትክክል የሆነውን ነገር የሚያደርጉ በምድር ላይ መልካም ኑሮ ይኖራሉ፡፡
ክፉዎች ከምድር ይወገዳሉ፡፡