am_tq/pro/02/16.md

259 B

ዝሙት የምትሠራ ሴት የምትተወውና የምትረሳው ምንድን ነው?

ዝሙት የምትሠራ ሴት የልጅነት ወዳጇን ትተዋለች፣ ለአምላክዋም የገባችውን ቃል ኪዳን ትረሳለች፡፡