am_tq/pro/02/14.md

287 B

በጨለማ መንገዶች የሚመላለሱ አካሄዳቸውን የሚያጣምሙትና የሚሰውሩት እንዴት ነው?

በጨለማ መንገዶች የሚመላለሱ አካሄዳቸውን የሚያጣምሙትና የሚሰውሩት በማጭበርበር ነው፡፡