am_tq/php/04/10.md

992 B

የፊልጵስዩስ ምዕመናን አሁን እንደገና የጀመሩት ነገር ምንድነው?

የፊልጵስዩስ ምዕመናን አሁን እንደገና የጀመሩት ስለ ጳውሎስ ማሰባቸውን ነው

ጳውሎስ በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ለመኖር የተማረው ምስጢር ምንድነው?

ጳውሎስ በማግኘትም ሆነ በማጣት ውስጥ ኑሮዬ ይበቃኛል የማለትን ምስጢር ተምሮአል

ጳውሎስ በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ለመኖር የተማረው ምስጢር ምንድነው?

ጳውሎስ በማግኘትም ሆነ በማጣት ውስጥ ኑሮዬ ይበቃኛል የማለትን ምስጢር ተምሮአል

ጳውሎስ ኑሮዬ ይበቃኛል ብሎ ለመኖር የሚችለው በምን ኃይል ነው?

ጳውሎስ፣ ኃይልን በሚሰጠው በክርስቶስ፣ በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ኑሮዬ ይበቃኛል ብሎ ለመኖር ይችላል