am_tq/php/04/04.md

726 B

ጳውሎስ ለፊልጵስዩስ ምዕመናን የሚነግራቸው ዘወትር ምን እንዲያደርጉ ነው?

ዘወትር በጌታ ደስ እንዲላቸው ጳውሎስ ይነግራቸዋል

ጳውሎስ የሚናገረው ከመጨነቅ ይልቅ ምን እንዲደረግ ነው?

ጳውሎስ የሚናገረው ከመጨነቅ ይልቅ በጸሎት የምንፈልገውን ለእግዚአብሔር እንድንነግረውና እንድናመሰግነው ነው

ይህንን ብናደርግ ልባችንን እና አሳባችንን የሚጠብቀው ምንድነው?

ይህንን ብናደርግ፣ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችንን እና አሳባችንን ይጠብቃል