ጳውሎስ የቀደሙትን ነገሮች በሙሉ አሁን እንደ ጉድፍ የሚቆጥራቸው ክርስቶስን ለማግኘት ብሎ ነው
ጳውሎስ አሁን ያለው ጽድቅ በክርስቶስ በማመን ከእግዚአብሔር የሆነለት ነው
ጳውሎስ ከክርስቶስ መከራ ጋር ኅብረት አለው