am_tq/php/01/09.md

480 B

ጳውሎስ የጸለየው በፊልጵስዩስ ምዕመናን መካከል ምን እያደገ እንዲበዛ ነበር?

ጳውሎስ የጸለየው በፊልጵስዩስ ምዕመናን መካከል ፍቅር እያደገ እንዲበዛ ነበር

ጳውሎስ የተመኘው የፊልጵስዩስ ምዕመናን በምን እንዲሞሉ ነበር?

ጳውሎስ የተመኘው የፊልጵስዩስ ምዕመናን በጽድቅ ፍሬ እንዲሞሉ ነበር