am_tq/phm/01/17.md

403 B

የፊልሞና ዕዳ በአናሲሞስ ላይ ቢኖርበት ጳውሎስ የሚፈልገው ፊልሞና ምን እንዲያደርግ ነው?

ጳውሎስ የሚፈልገው የአናሲሞስን ዕዳ ፊልሞና በጳውሎስ ላይ እንዲቆጥረው ነው

ፊልሞና የጳውሎስ ምን ዕዳ አለበት?

ፊልሞና የጳውሎስ የሕይወት ባለ ዕዳ ነው