am_tq/phm/01/04.md

468 B

ጳውሎስ ስለ ፊልሞና የሰማው ስለ ምን ዓይነት መልካም ጠባዩ ነበር?

ጳውሎስ የሰማው ስለ ፊልሞና ፍቅር፣ በጌታ ላይ ስላለው እምነትና በቅዱሳን ሁሉ ዘንድ ስለነበረው ታማኝነት ነበር

እንደ ጳውሎስ አገላለጽ ከሆነ ፊልሞና ለቅዱሳን ምን አድርጎ ነበር?

ፊልሞና የቅዱሳንን ልብ አሳርፎ ነበር