am_tq/num/36/07.md

349 B

እስራኤል ውስጥ በርስት ክፍፍል ረገድ ፈጽሞ መደረግ የሌለበት ምንደን ነው?

በእስራኤል አንዳችም ርስት ከአንዱ ነገድ ወደ ሌላው መተላለፍ አይችልም፡፡ የእያንዳንዱ ሰው ድርሻ በራሱ አባቶች ነገድ መያዝ አለበት፡፡