am_tq/num/34/13.md

1.0 KiB

የከነዓንን ምድር ርስት አድርገው የሚቀበሉ ህዝቦች እነማን ነበሩ?

ዘጠኙ ነገዶች እና ግማሹ የእስራኤል ነገዶች የከነዓንን ምድር ርስት አድርገው ይቀበላሉ፡፡

የሮቤል እና የጋድ ትውልዶች እንዲሁም ግማሽ የምናሴ ነገድ ከምድሪቱ ድርሻቸው አድርገው ምን ይቀበላሉ?

የሮቤል እና የጋድ ትውልዶች እንዲሁም ግማሽ የምናሴ ነገድ ከዮርዳኖስ ማዶ ከኢያሪኮ በስተ ምስራቅ ያለውን ከምድሪቱ ድርሻቸውን ይቀበላሉ፡፡