am_tq/num/32/33.md

280 B

ሙሴ ለጋድ እና ሮቤል ትውልዶች እንዲሁም ለምናሴ ነገድ እኩሌታ የማንን ምድር ሰጣቸው?

የአሞራዊያንን ንጉስ የሴዎንን ምድር፣እና የባሳንን ንጉስ የዐግን ምድር ሰጣቸው፡፡