am_tq/num/32/13.md

207 B

ያህዌ በእስራኤል ወንዶች ላይ ተቆጥቶ ስለነበረ ምን አደረገ?

በምድረበዳ ዙሪያ ለአርባ አመታት እንዲንከራተቱ አደረጋቸው፡፡