am_tq/num/32/10.md

1.5 KiB

ያህዌ፣ ከካሌብ እና ኢያሱ በስተቀር ሃያ አመት እድሜና ከዚያ በላይ ከሆኑ እስራኤላዊ ወንዶች መሃል አንድም ሰው ለአብርሃም፣ ይስሐቅ እና ያዕቆብ ሊሰጣቸው በመሃላ ቃል የገባላቸውን ምድር እንደማያይ ለምን ማለ?

ያህዌ ይህንን መሃላ የማለው የእስራኤል ወንዶች በሙሉ ልባቸው ስላልተከተሉት ስለተቆጣ ነበር፡፡