am_tq/num/32/06.md

819 B

ሙሴ የጋድ እና ሮቤል ትውልዶች በኢያዜርና በገለዓድ ለምን መቆየት እንደፈለጉ አሰበ?

እነርሱ በዚያ መስፈር እንደፈለጉና ወንድሞቻቸው ወደ ጦርነት እንዲሄዱ እንደወደዱ አሰበ፡፡

የጋድ እና ሮቤል ሰዎች በዚያ ቢሰፍሩ፣ ሙሴ የእስራኤል ህዝብ ልብ ምን ይሆነል ብሎ አሰበ?

የህዝቡ ልብ ተስፋ ይቆርጣል ብሎ አሰበ፡፡

ሙሴ ምድሪቱን እንዲሰልሉ ከቃዴስ በርኔ በላካቸው ጊዜ አባቶቻቸው ምን አድርገው ነበር?

ምድሪቱን ከሰለሉ በኋላ ልቡን ተስፋ በማስቆረጥ የእስራኤል ህዝብ ወደ ምድሪቱ እንዳይገባ ተቃወሙ፡፡