am_tq/num/31/21.md

1.4 KiB

በእስራኤል ሰራዊት ውስጥ ራሳቸውን ማንጻት ያለባቸው የትኞቹ ወንዶች ናቸው?

ሰው የገደሉ ወይም በድን የነኩ ወንዶች ሁሉ ራሳቸውን ማንጻት ነበረባቸው፡፡

ሙሴ ካህኑን አልዓዛርን ከጦርነት የተገኘውን ምርኮ በየትኞቹ ሁለት ቡድኖች መሃል እንዲያካፍል ጠየቀው?

ሙሴ አልዓዛርን ከጦርነት የተገኘውን ምርኮ ወደ ጦርነት በሄዱ ወታደሮች እና በሌላው ማህበር ሁሉ መሃል እንዲየካፍል ጠየቀው፡፡