ሙሴ የተቆጣበት ምክንያት የምድያም ሴቶች በበለዓም ምክር አማካይነት የእስራኤል ህዝብ ያህዌን እንዲበድል ስላደረጉ ነበር፡፡
ሙሴ የእስራኤል ጦር አለቆች የምድያምን ወንድ ልጆች ሁሉ እና ወንድ ያወቁትን ሴቶች ሁሉ እንዲገድሉ አዘዘ፡፡