am_tq/num/31/09.md

283 B

የእስራኤል ጦር ከምድያም ምርኮ አድረጎ የወሰደው ምንድን ነው?

የእስራኤል ጦር የምድያምን ሴቶች፣ልጆቻቸውን፣እና ከብቶቻቸውን፣ መንጋቸውን እና ሃብታቸውን ሁሉ ዘረፉ፡፡