am_tq/num/30/08.md

223 B

አንዲት ያገባች ወጣት ሴት ስለት ብትሳልና ባሏ በዕለቱ መሳሏን ሰምቶ ቢያስቆማት ፣ ስለቶቹ የጸኑ ይሆናሉን?

አይ፣ ስለቶቹ አይጸኑም፡፡