በበኩራት ፍሬ ሳምንቶች በዓላቸው ለያህዌ የአዲስ ፍሬ መስዋዕት ያቀርባሉ፣ ደግሞም ያህዌን ለማክበር ቅዱስ ጉባኤ ይኖራቸዋል በተጨማሪም በዚያን ቀን የዘወትር ተግባር አያከናውኑም፡፡