am_tq/num/28/23.md

283 B

በፋሲካ በዓል በሰባተኛው ቀን ምን ይሆናል?

በፋሲካ በዓል በሰባተኛው ቀን ያህዌን ለማክበር ቅዱስ ጉባኤ ይኖራቸዋል፣ ደግሞም በዚያን ቀን የዘወትር ተግባር አያከናውኑም፡፡