am_tq/num/28/19.md

1.0 KiB

በፋሲካ ሰባት ቀናት ምን የእንስሳት መስዋዕቶች መቅረብ ነበረባቸው?

ሁለት ወይፈኖች፣ አንድ አውራ በግ፣ እና ሰባት ነውር የሌለባቸው የአንድ አመት ወንድ የበግ ጠቦቶች ያቀርቡ ነበር፡፡

ከአውራ በጉ እና ከሁለቱ ወይፈኖች ጋር ምን የእህል ቁርባን ያቀርቡ ነበር?

ከሚያቀርቧቸው ወይፈኖች ጋር የኢፍ ሶስት አስረኛ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት እና ከአውራ በጉ ጋር ሁለት አስረኛ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት ያቅርቡ ነበር፡፡

ከጠቦቶቹ ጋር ምን ያቀርቡ ነበር?

ከእያንዳንዱ ጠቦት ጋር የኢፍ አንድ አስረኛ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት ያቀርባሉ፡፡

ወንድ ፍየል የሚሰጠው ለምን ነበር?

ወንድ ፍየል የሚሰጠው ለራሳቸው ከኃጢአት ማስተስረያ መስዋዕት ነበር፡፡